بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَـٰنِ ٱلرَّحِيمِ
إِنَّآ أَعْطَيْنَـٰكَ ٱلْكَوْثَرَ ﴿١﴾
108:1 እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡
فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَٱنْحَرْ ﴿٢﴾
108:2 ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡
إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ ٱلْأَبْتَرُ ﴿٣﴾
108:3 ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡